ጠቃሚ መረጃ

ጠቃሚ መረጃ

ተፈጥሮ በተመስጥኦው የፈጠረው ድንቅ የምድር ትዕይንት የሆነው የግሼ ምድር ከዝቅተኛ ቦታው የዋየት ወንዝ እስከ ከፍተኛው አቡዬ ሜዳ ድረስ ከ1500 ዝቅተኛው እስከ 4000 ሜትር ከፈተኛው ወደ ላይ ይረዝማል፡፡ የኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ…
እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

የራቤል ከተማ  ኗሪዎች የህዳሴው ግድብ ምርቃንን አስመልክቶ በነቂስ  በመውጣት  በዚህ  መልክ በሰልፍ ድጋፋቸውን ገልፀዋል፡፡
ዜና ህዳሴ ግድብ

ዜና ህዳሴ ግድብ

የግሼ ወረዳ ራቤል ከተማ ነዋሪዎች ጷግሜ4/2017ዐዓ.ም ለተመረቀው ህዳሴ ግድብ ድጋፋቸውን እና ደስታቸውን ዛሬ በማለዳ ጀምረው እንድህ በአደባባይ ሰልፍና ልዩ ልዩ ሁነቶች ሲገልፁ አርፍደዋል። በሰልፉ ማጠቃለያ ላይ የግሼ ወረዳ ህዝብ ሰላምና…
የግሼ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

የግሼ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

በፈረስ ቤት ቀበሌ እጅግ በሚያስፈራው ገደል ላይ በሚገኘው ሰፊ ዋሻ (አንዳንድ አባቶች በውስጡ 10 ቤተ ክርስቲያን ያሠራል ይላሉ) በ1270ዓ.ም በአፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግስት የተመሠረተው ይህ ገዳም ከአፄ ሚኒልክና ከልጃቸው…
ግሼ ወረዳ አስተዳደር

ግሼ ወረዳ አስተዳደር

የግሼ ወረዳ አስተዳደር ከዞን በተያዘ መድረክ በወረዳው አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ላይ የቨርችዋል ቪድዮ ኮንፈረንሲንግ ውይይት አደረገ
የግሼ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት

የግሼ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት

ኢ.ኮ.ቴ የስራ ሂደት ከራቤል ቴክኔክና ሙያ ኮሌጅ መምህራኖች ጋር በመቀናጀት ስለ ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሠጠ፡፡
ዛሬ የካቲት 07/2017ዐ.ም የግሼ ወረዳ አመራሮችና የመንግስት ሠራተኞች የራቤል ንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት ግንባታ ያለበትን ሁኔታ ከምንጩ መነሻ ድረስ በመሄድ የመስክ ጉብኝት አደረጉ።በዚያውም የጉልበት ስራ ድጋፍ አድርገዋል።

ዛሬ የካቲት 07/2017ዐ.ም የግሼ ወረዳ አመራሮችና የመንግስት ሠራተኞች የራቤል ንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት ግንባታ ያለበትን ሁኔታ ከምንጩ መነሻ ድረስ በመሄድ የመስክ ጉብኝት አደረጉ።በዚያውም የጉልበት ስራ ድጋፍ አድርገዋል።

ዛሬ የካቲት 07/2017ዐ.ም የግሼ ወረዳ አመራሮችና የመንግስት ሠራተኞች የራቤል ንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት ግንባታ ያለበትን ሁኔታ ከምንጩ መነሻ ድረስ በመሄድ የመስክ ጉብኝት አደረጉ።በዚያውም የጉልበት ስራ ድጋፍ አድርገዋል። ይህ በአማራ ውሀ…